ዘኁልቁ 12:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ከዚያም ሕዝቡ ከሃጼሮት+ ተነስቶ በፋራን ምድረ በዳ+ ሰፈረ። ዘዳግም 1:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 “ከዚያም ይሖዋ አምላካችን ባዘዘን መሠረት ከኮሬብ በመነሳት ያን ያያችሁትን ጭልጥ ያለና የሚያስፈራ ምድረ በዳ+ አቋርጠን ወደ አሞራውያን ተራራማ አካባቢዎች+ በሚወስደው መንገድ ተጓዝን፤ በመጨረሻም ቃዴስበርኔ+ ደረስን።
19 “ከዚያም ይሖዋ አምላካችን ባዘዘን መሠረት ከኮሬብ በመነሳት ያን ያያችሁትን ጭልጥ ያለና የሚያስፈራ ምድረ በዳ+ አቋርጠን ወደ አሞራውያን ተራራማ አካባቢዎች+ በሚወስደው መንገድ ተጓዝን፤ በመጨረሻም ቃዴስበርኔ+ ደረስን።