ዘኁልቁ 10:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 እስራኤላውያንም በወጣላቸው የጉዞ ቅደም ተከተል መሠረት ከሲና ምድረ በዳ ተነስተው መጓዝ ጀመሩ፤+ ደመናውም በፋራን ምድረ በዳ+ ቆመ። ዘዳግም 8:14, 15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ልብህ እንዳይታበይና+ ከግብፅ ምድር ይኸውም ከባርነት ቤት ያወጣህን አምላክህን ይሖዋን እንዳያስረሳህ ተጠንቀቅ፤+ 15 መርዛማ እባቦችና ጊንጦች በሞሉበት እንዲሁም ውኃ የተጠማ ደረቅ ምድር ባለበት በዚያ ጭልጥ ያለና የሚያስፈራ ምድረ በዳ+ አቋርጠህ እንድታልፍ ያደረገህን አምላክህን እንዳያስረሳህ ተጠንቀቅ። እሱ ከጠንካራ ዓለት* ውኃ አፍልቆልሃል፤+ ኤርምያስ 2:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እነሱ ‘ከግብፅ ምድር ያወጣን፣+በምድረ በዳ፣ በረሃማ በሆነና+ጉድጓድ ባለበት ምድር፣በድርቅ በተጠቃና+ ድቅድቅ ጨለማ በዋጠው ምድርእንዲሁም ማንም ሰው በማይጓዝበትናሰው በማይኖርበት ምድርየመራን ይሖዋ የት አለ?’ ብለው አልጠየቁም።
14 ልብህ እንዳይታበይና+ ከግብፅ ምድር ይኸውም ከባርነት ቤት ያወጣህን አምላክህን ይሖዋን እንዳያስረሳህ ተጠንቀቅ፤+ 15 መርዛማ እባቦችና ጊንጦች በሞሉበት እንዲሁም ውኃ የተጠማ ደረቅ ምድር ባለበት በዚያ ጭልጥ ያለና የሚያስፈራ ምድረ በዳ+ አቋርጠህ እንድታልፍ ያደረገህን አምላክህን እንዳያስረሳህ ተጠንቀቅ። እሱ ከጠንካራ ዓለት* ውኃ አፍልቆልሃል፤+
6 እነሱ ‘ከግብፅ ምድር ያወጣን፣+በምድረ በዳ፣ በረሃማ በሆነና+ጉድጓድ ባለበት ምድር፣በድርቅ በተጠቃና+ ድቅድቅ ጨለማ በዋጠው ምድርእንዲሁም ማንም ሰው በማይጓዝበትናሰው በማይኖርበት ምድርየመራን ይሖዋ የት አለ?’ ብለው አልጠየቁም።