ዘዳግም 1:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 “ከዚያም ይሖዋ አምላካችን ባዘዘን መሠረት ከኮሬብ በመነሳት ያን ያያችሁትን ጭልጥ ያለና የሚያስፈራ ምድረ በዳ+ አቋርጠን ወደ አሞራውያን ተራራማ አካባቢዎች+ በሚወስደው መንገድ ተጓዝን፤ በመጨረሻም ቃዴስበርኔ+ ደረስን። ኤርምያስ 2:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እነሱ ‘ከግብፅ ምድር ያወጣን፣+በምድረ በዳ፣ በረሃማ በሆነና+ጉድጓድ ባለበት ምድር፣በድርቅ በተጠቃና+ ድቅድቅ ጨለማ በዋጠው ምድርእንዲሁም ማንም ሰው በማይጓዝበትናሰው በማይኖርበት ምድርየመራን ይሖዋ የት አለ?’ ብለው አልጠየቁም።
19 “ከዚያም ይሖዋ አምላካችን ባዘዘን መሠረት ከኮሬብ በመነሳት ያን ያያችሁትን ጭልጥ ያለና የሚያስፈራ ምድረ በዳ+ አቋርጠን ወደ አሞራውያን ተራራማ አካባቢዎች+ በሚወስደው መንገድ ተጓዝን፤ በመጨረሻም ቃዴስበርኔ+ ደረስን።
6 እነሱ ‘ከግብፅ ምድር ያወጣን፣+በምድረ በዳ፣ በረሃማ በሆነና+ጉድጓድ ባለበት ምድር፣በድርቅ በተጠቃና+ ድቅድቅ ጨለማ በዋጠው ምድርእንዲሁም ማንም ሰው በማይጓዝበትናሰው በማይኖርበት ምድርየመራን ይሖዋ የት አለ?’ ብለው አልጠየቁም።