ዘኁልቁ 16:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ከዚያም የሌዊ+ ልጅ፣ የቀአት+ ልጅ፣ የይጽሃር+ ልጅ ቆሬ+ ከሮቤል ልጆች አንዱ ከሆነው ከኤልያብ+ ልጆች ከዳታንና ከአቤሮን እንዲሁም ከሮቤል+ ልጆች አንዱ ከሆነው ከፐሌት ልጅ ከኦን ጋር በመሆን ተነሳ።
16 ከዚያም የሌዊ+ ልጅ፣ የቀአት+ ልጅ፣ የይጽሃር+ ልጅ ቆሬ+ ከሮቤል ልጆች አንዱ ከሆነው ከኤልያብ+ ልጆች ከዳታንና ከአቤሮን እንዲሁም ከሮቤል+ ልጆች አንዱ ከሆነው ከፐሌት ልጅ ከኦን ጋር በመሆን ተነሳ።