-
ዘዳግም 11:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ወይም ደግሞ የሮቤል ልጅ የኤልያብ ልጆች የሆኑትን ዳታንን እና አቤሮንን፣ ቤተሰቦቻቸውን፣ ድንኳኖቻቸውንና ከእነሱ ጋር ያበረውን ማንኛውንም ሕያው ፍጡር እስራኤላውያን ሁሉ እያዩ ምድር ተከፍታ በዋጠቻቸው ጊዜ በእነሱ ላይ ያደረገውን ነገር አልተመለከቱም።+
-
-
መዝሙር 106:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 በዚህ ጊዜ ምድር ተከፍታ ዳታንን ዋጠች፤
ከአቤሮንም ጋር ያበሩትን ሰለቀጠች።+
-