የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 17:5, 6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 5 ከዚያም ይሖዋ ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ከእስራኤል ሽማግሌዎች መካከል የተወሰኑትን ምረጥና የአባይን ወንዝ የመታህበትን በትር+ ይዘህ ከሕዝቡ ፊት ፊት ሂድ። በትሩን በእጅህ ይዘህ ሂድ። 6 እኔም በዚያ በኮሬብ በሚገኘው ዓለት ላይ ፊትህ እቆማለሁ። አንተም ዓለቱን ትመታዋለህ፤ ውኃም ከውስጡ ይፈልቃል፤ ሕዝቡም ይጠጣሉ።”+ ሙሴም የእስራኤል ሽማግሌዎች እያዩ እንደተባለው አደረገ።

  • መዝሙር 78:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 በምድረ በዳ ዓለቶችን ሰነጠቀ፤

      ከጥልቅ ውኃ የሚጠጡ ያህል እስኪረኩ ድረስ አጠጣቸው።+

  • መዝሙር 105:41
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 41 ዓለትን ሰነጠቀ፤ ውኃም ተንዶለዶለ፤+

      በበረሃ እንደ ወንዝ ፈሰሰ።+

  • መዝሙር 114:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 እሱ ዓለቱን ቄጠማ ወደሞላበት ኩሬ፣

      ጠንካራውንም ዓለት ወደ ውኃ ምንጮች ይለውጣል።+

  • ኢሳይያስ 48:21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 ባድማ በሆኑ ቦታዎች በመራቸው ጊዜ አልተጠሙም።+

      ከዓለት ውስጥ ውኃ አፈለቀላቸው፤

      ዓለቱን ሰንጥቆ ውኃ አንዶለዶለላቸው።”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ