-
ዘኁልቁ 20:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 “በትሩን ውሰድ፤ አንተና ወንድምህ አሮንም ማኅበረሰቡን ሰብስቡ፤ ዓለቱም ውኃውን እንዲሰጥ በእነሱ ፊት ተናገሩት፤ አንተም ከዓለቱ ውኃ ታፈልቅላቸዋለህ፤ ማኅበረሰቡም ሆነ ከብቶቻቸው እንዲጠጡም ትሰጣቸዋለህ።”+
-
-
መዝሙር 78:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 በምድረ በዳ ዓለቶችን ሰነጠቀ፤
ከጥልቅ ውኃ የሚጠጡ ያህል እስኪረኩ ድረስ አጠጣቸው።+
-