-
ዘፍጥረት 15:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ወደ ውጭም ካወጣው በኋላ “እባክህ ቀና ብለህ ወደ ሰማይ ተመልከት፤ እስቲ መቁጠር ከቻልክ ከዋክብቱን ቁጠራቸው” አለው። ከዚያም “የአንተም ዘር እንዲሁ ይሆናል”+ አለው።
-
-
ዘኁልቁ 1:46አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
46 የተመዘገቡትም ሰዎች ጠቅላላ ቁጥር 603,550 ነበር።+
-
-
ዘኁልቁ 26:51አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
51 ከእስራኤላውያን መካከል የተመዘገቡት በጠቅላላ 601,730 ነበሩ።+
-
-
ዘኁልቁ 26:64አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
64 ሆኖም ከእነዚህ መካከል ሙሴና ካህኑ አሮን እስራኤላውያንን በሲና ምድረ በዳ በቆጠሩበት ወቅት ተመዝግቦ የነበረ አንድም ሰው አልነበረም።+
-