መዝሙር 135:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ብዙ ብሔራትን መታ፤+ኃያላን ነገሥታትንም ገደለ፤+11 የአሞራውያንን ንጉሥ ሲሖንን፣+የባሳንን ንጉሥ ኦግን፣+የከነአንንም መንግሥታት ሁሉ ድል አደረገ።