-
ዘፍጥረት 38:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 በዚያም ሹአ የሚባል የአንድ ከነአናዊ ሰው ሴት ልጅ+ አየ። እሷንም አገባትና ከእሷ ጋር ግንኙነት ፈጸመ፤
-
-
ዘፍጥረት 38:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 ይሁዳም ዕቃዎቹን ከተመለከተ በኋላ “እሷ ከእኔ ይልቅ ጻድቅ ናት፤ ምክንያቱም ለልጄ ለሴሎም ልድራት ይገባኝ ነበር” አለ።+ ከእሷም ጋር ዳግመኛ የፆታ ግንኙነት አልፈጸመም።
-
-
1 ዜና መዋዕል 4:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 የይሁዳ ልጅ የሆነው የሴሎም+ ወንዶች ልጆች የሚከተሉት ናቸው፦ የለቃ አባት ኤር፣ የማሬሻህ አባት ላአዳ እንዲሁም (ጥራት ያለው ጨርቅ የሚያመርቱት ሠራተኞች ወገን የሆኑት) የአሽቤዓ ቤት ሰዎች፣
-