-
ዘዳግም 32:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ስለዚህ እንዲህ አለ፦ ‘ፊቴን ከእነሱ እሰውራለሁ፤+
ምን እንደሚሆኑም አያለሁ።
-
-
መዝሙር 104:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 ፊትህን ስትሰውር ይታወካሉ።
መንፈሳቸውን ከወሰድክ ይሞታሉ፤ ወደ አፈርም ይመለሳሉ።+
-