-
መዝሙር 106:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 በግብፅ ታላላቅ ነገሮች ያደረገውን፣+
አዳኛቸው የሆነውን አምላክ ረሱ፤+
-
ኢሳይያስ 17:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ያማሩ ተክሎችን ያለማሽውና
በመካከሉም የባዕድ* ቡቃያ የተከልሽው ለዚህ ነው።
-
-
-