-
ዘፀአት 14:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ይሖዋ ራሱ ስለ እናንተ ይዋጋል፤+ ብቻ እናንተ ዝም በሉ።”
-
-
ዘዳግም 1:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 አምላካችሁ ይሖዋ በፊታችሁ ይሄዳል፤ የገዛ ዓይናችሁ እያየ በግብፅ እንዳደረገው ሁሉ አሁንም ይዋጋላችኋል።+
-
-
ዘዳግም 20:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ምክንያቱም አምላካችሁ ይሖዋ ጠላቶቻችሁን ሊዋጋላችሁና ሊያድናችሁ አብሯችሁ ይወጣል።’+
-
-
ኢያሱ 10:42አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
42 ኢያሱ እነዚህን ሁሉ ነገሥታትና ምድራቸውን በሙሉ በአንድ ጊዜ ተቆጣጠረ፤ ምክንያቱም የእስራኤል አምላክ ይሖዋ ለእስራኤላውያን እየተዋጋላቸው ነበር።+
-