-
ዘሌዋውያን 19:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 “‘የምድራችሁን አዝመራ በምትሰበስቡበት ጊዜ በእርሻችሁ ዳር ዳር ያለውን ሙልጭ አድርጋችሁ አትጨዱት፤ የእርሻችሁን ቃርሚያም አትልቀሙ።+
-
-
ሩት 2:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ከታሰረው ነዶ ላይም የተወሰኑ ዛላዎችን እየመዘዛችሁ ጣሉላትና ትቃርም፤ ማንም እንዳይከለክላት።”
-
-
መዝሙር 41:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
41 ለተቸገረ ሰው የሚያስብ ደስተኛ ነው፤+
በመከራ ቀን ይሖዋ ይታደገዋል።
-