-
2 ነገሥት 20:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ሕዝቅያስም “ጥላው አሥር ደረጃ ወደ ፊት መሄዱ ቀላል ነገር ነው፤ አሥር ደረጃ ወደ ኋላ መመለሱ ግን ቀላል አይደለም” አለ።
-
-
መዝሙር 135:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 በሰማይና በምድር፣ በባሕሮችና በጥልቆች ውስጥ
ይሖዋ ደስ ያሰኘውን ነገር ሁሉ ያደርጋል።+
-