የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መሳፍንት 4:21, 22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 የሄቤር ሚስት ኢያዔል ግን የድንኳን ካስማና መዶሻ ወሰደች። ከዚያም ሲሳራ ደክሞት ድብን ያለ እንቅልፍ ወስዶት ሳለ በቀስታ ወደ እሱ ሄዳ ካስማውን ሰሪሳራዎቹ* ላይ በመቸንከር ከመሬት ጋር አጣበቀችው። እሱም ሞተ።+

      22 ባርቅ ሲሳራን እያሳደደ ወደዚያ አካባቢ ሄደ፤ ኢያዔልም እሱን ለማግኘት ወጣች፤ ከዚያም “ና፣ የምትፈልገውን ሰው አሳይሃለሁ” አለችው። እሱም ከእሷ ጋር ወደ ውስጥ ገባ፤ ሲሳራንም ካስማው ሰሪሳራዎቹ ላይ እንደተቸነከረ ሞቶ አገኘው።

  • መሳፍንት 5:24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 የቄናዊው የሄቤር+ ሚስት ኢያዔል+

      ከሴቶች ሁሉ እጅግ የተባረከች ነች፤

      በድንኳን ከሚኖሩ ሴቶች ሁሉ ይልቅ የተባረከች ነች።

  • መሳፍንት 5:26
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 26 እጇን ዘርግታ የድንኳን ካስማ አነሳች፣

      በቀኝ እጇም የሠራተኛ መዶሻ ያዘች።

      ሲሳራንም ቸነከረችው፣ ጭንቅላቱንም ፈረከሰችው፣

      ሰሪሳራውንም ተረከከችው፤ በሳችው።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ