-
መሳፍንት 5:26, 27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 እጇን ዘርግታ የድንኳን ካስማ አነሳች፣
በቀኝ እጇም የሠራተኛ መዶሻ ያዘች።
ሲሳራንም ቸነከረችው፣ ጭንቅላቱንም ፈረከሰችው፣
ሰሪሳራውንም ተረከከችው፤ በሳችው።+
27 እሱም በእግሮቿ መካከል ተደፋ፤ በወደቀበት በዚያው ቀረ፤
በእግሮቿ መካከል ተደፋ፣ ወደቀ፤
እዚያው በተደፋበት ተሸንፎ ቀረ።
-