-
ዘፀአት 23:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 “ጉቦ አትቀበል፤ ምክንያቱም ጉቦ አጥርተው የሚያዩ ሰዎችን ዓይን ያሳውራል፤ እንዲሁም የጻድቅ ሰዎችን ቃል ሊያዛባ ይችላል።+
-
-
ምሳሌ 29:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ንጉሥ ፍትሕ በማስፈን አገርን ያረጋጋል፤+
ጉቦ የሚፈልግ ሰው ግን ያወድማታል።
-