1 ሳሙኤል 31:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ፍልስጤማውያን ከእስራኤል ጋር እየተዋጉ ነበር።+ የእስራኤልም ሰዎች ከፍልስጤማውያን ፊት ሸሹ፤ ብዙዎቹም በጊልቦአ+ ተራራ ላይ ተገደሉ። 2 ሳሙኤል 1:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 እናንተ የጊልቦአ ተራሮች፣+ጠል አያረስርሳችሁ ወይም ዝናብ አይዝነብባችሁ፣ለቅዱስ መዋጮዎች የሚሆን እህል የሚያበቅሉ ማሳዎችም አይገኙባችሁ፣+በዚያ የኃያላኑ ጋሻ ረክሷልና፣የሳኦልም ጋሻ ከእንግዲህ በዘይት አይወለወልም። 2 ሳሙኤል 21:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ስለዚህ ዳዊት ሄዶ የሳኦልንና የልጁን የዮናታንን አፅም ከኢያቢስጊልያድ+ መሪዎች* ላይ ወሰደ፤ እነዚህ ሰዎች አፅሙን ፍልስጤማውያን ሳኦልን በጊልቦአ+ በገደሉበት ቀን እሱንና ዮናታንን ከሰቀሉበት ከቤትሻን አደባባይ ሰርቀው ወስደው ነበር።
21 እናንተ የጊልቦአ ተራሮች፣+ጠል አያረስርሳችሁ ወይም ዝናብ አይዝነብባችሁ፣ለቅዱስ መዋጮዎች የሚሆን እህል የሚያበቅሉ ማሳዎችም አይገኙባችሁ፣+በዚያ የኃያላኑ ጋሻ ረክሷልና፣የሳኦልም ጋሻ ከእንግዲህ በዘይት አይወለወልም።
12 ስለዚህ ዳዊት ሄዶ የሳኦልንና የልጁን የዮናታንን አፅም ከኢያቢስጊልያድ+ መሪዎች* ላይ ወሰደ፤ እነዚህ ሰዎች አፅሙን ፍልስጤማውያን ሳኦልን በጊልቦአ+ በገደሉበት ቀን እሱንና ዮናታንን ከሰቀሉበት ከቤትሻን አደባባይ ሰርቀው ወስደው ነበር።