-
ዘዳግም 20:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 “ከጠላቶችህ ጋር ጦርነት ለመግጠም ብትሄድና ፈረሶቻቸው፣ ሠረገሎቻቸውና ሠራዊታቸው ከአንተ ይልቅ እጅግ ብዙ መሆናቸውን ብታይ አትፍራቸው፤ ምክንያቱም ከግብፅ ምድር ያወጣህ አምላክህ ይሖዋ ከአንተ ጋር ነው።+
-
-
መዝሙር 18:37, 38አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
37 ጠላቶቼን አሳድጄ እደርስባቸዋለሁ፤
ተጠራርገው እስኪጠፉ ድረስ ወደ ኋላ አልመለስም።
38 እንዳያንሰራሩ አድርጌ አደቃቸዋለሁ፤+
እግሬ ሥር ይወድቃሉ።
-