-
ኤርምያስ 2:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 አማልክቱን፣ አማልክት ባልሆኑት ለውጦ የሚያውቅ ብሔር አለ?
የገዛ ሕዝቤ ግን ክብሬን ምንም ጥቅም በሌለው ነገር ለውጧል።+
-
-
ሆሴዕ 10:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ልባቸው ግብዝ* ነው፤
በመሆኑም በደለኞች ናቸው።
መሠዊያዎቻቸውን የሚሰባብር፣ ዓምዶቻቸውንም የሚያፈራርስ አለ።
-
-
ማቴዎስ 12:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 ከእኔ ጎን ያልቆመ ሁሉ ይቃወመኛል፤ ከእኔ ጋር የማይሰበስብም ሁሉ ይበትናል።+
-