-
1 ነገሥት 17:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 በዚህ ጊዜ ሴትየዋ ኤልያስን “አንተ በእርግጥ የአምላክ ሰው+ እንደሆንክ በአንደበትህም ያለው የይሖዋ ቃል እውነት እንደሆነ አሁን አወቅኩ” አለችው።
-
-
2 ነገሥት 8:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 በዚህ ጊዜ ንጉሡ የእውነተኛው አምላክ ሰው አገልጋይ የሆነውን ግያዝን “እስቲ ኤልሳዕ ያደረጋቸውን ታላላቅ ነገሮች በሙሉ ተርክልኝ” እያለው ነበር።+
-