2 ነገሥት 15:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ከዚያም የጋዲ ልጅ መናሄም ከቲርጻ+ ወደ ሰማርያ መጥቶ የኢያቢስን ልጅ ሻሉምን ሰማርያ ላይ መትቶ ገደለው።+ ከገደለውም በኋላ በእሱ ምትክ ነገሠ።