2 ነገሥት 18:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 የእስራኤል ንጉሥ የኤላህ ልጅ ሆሺአ+ በነገሠ በሦስተኛው ዓመት የይሁዳ ንጉሥ የአካዝ+ ልጅ ሕዝቅያስ+ ነገሠ። 2 ዜና መዋዕል 29:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ሕዝቅያስ+ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው 25 ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌምም ሆኖ ለ29 ዓመት ገዛ። እናቱ አቢያህ ትባል ነበር፤ እሷም የዘካርያስ ልጅ ነበረች።+ ኢሳይያስ 1:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 የይሁዳ ነገሥታት+ በሆኑት በዖዝያ፣+ በኢዮዓታም፣+ በአካዝና+ በሕዝቅያስ+ ዘመን የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ* ስለ ይሁዳና ስለ ኢየሩሳሌም ያየው ራእይ፦+ ሆሴዕ 1:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 በይሁዳ ነገሥታት+ በዖዝያ፣+ በኢዮዓታም፣+ በአካዝና+ በሕዝቅያስ+ እንዲሁም በእስራኤል ንጉሥ በዮአስ+ ልጅ በኢዮርብዓም+ ዘመን ወደ ቤኤሪ ልጅ ወደ ሆሴዕ* የመጣው የይሖዋ ቃል። ማቴዎስ 1:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ዖዝያ ኢዮዓታምን ወለደ፤+ኢዮዓታም አካዝን ወለደ፤+አካዝ ሕዝቅያስን ወለደ፤+
1 በይሁዳ ነገሥታት+ በዖዝያ፣+ በኢዮዓታም፣+ በአካዝና+ በሕዝቅያስ+ እንዲሁም በእስራኤል ንጉሥ በዮአስ+ ልጅ በኢዮርብዓም+ ዘመን ወደ ቤኤሪ ልጅ ወደ ሆሴዕ* የመጣው የይሖዋ ቃል።