ኢሳይያስ 30:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 “ግትር ለሆኑ ልጆች ወዮላቸው”+ ይላል ይሖዋ፤“በኃጢአት ላይ ኃጢአት ለመጨመርየእኔን ሳይሆን የራሳቸውን ዕቅድ ይፈጽማሉ፤+ደግሞም ኅብረት ይፈጥራሉ፤* ይህን የሚያደርጉት ግን በመንፈሴ አይደለም። 2 በፈርዖን ጥበቃ ሥር* ለመሸሸግናበግብፅ ጥላ ሥር ለመጠለልእኔን ሳያማክሩ*+ ወደ ግብፅ ይወርዳሉ!+
30 “ግትር ለሆኑ ልጆች ወዮላቸው”+ ይላል ይሖዋ፤“በኃጢአት ላይ ኃጢአት ለመጨመርየእኔን ሳይሆን የራሳቸውን ዕቅድ ይፈጽማሉ፤+ደግሞም ኅብረት ይፈጥራሉ፤* ይህን የሚያደርጉት ግን በመንፈሴ አይደለም። 2 በፈርዖን ጥበቃ ሥር* ለመሸሸግናበግብፅ ጥላ ሥር ለመጠለልእኔን ሳያማክሩ*+ ወደ ግብፅ ይወርዳሉ!+