ኢሳይያስ 10:12, 13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 “ይሖዋ በጽዮን ተራራና በኢየሩሳሌም የሚያከናውነውን ሥራ ሁሉ ሲያጠናቅቅ በእብሪተኛ ልቡ፣ በኩራቱና በትዕቢተኛ ዓይኑ የተነሳ የአሦርን ንጉሥ ይቀጣዋል።*+ 13 እሱ እንዲህ ይላልና፦‘በእጄ ብርታትና በጥበቤይህን አደርጋለሁ፤ እኔ ጥበበኛ ነኝና። የሕዝቦችን ድንበር አስወግዳለሁ፤+ሀብታቸውንም እዘርፋለሁ፤+እንደ ኃያል ሰውም ነዋሪዎቹን በቁጥጥር ሥር አውላለሁ።+
12 “ይሖዋ በጽዮን ተራራና በኢየሩሳሌም የሚያከናውነውን ሥራ ሁሉ ሲያጠናቅቅ በእብሪተኛ ልቡ፣ በኩራቱና በትዕቢተኛ ዓይኑ የተነሳ የአሦርን ንጉሥ ይቀጣዋል።*+ 13 እሱ እንዲህ ይላልና፦‘በእጄ ብርታትና በጥበቤይህን አደርጋለሁ፤ እኔ ጥበበኛ ነኝና። የሕዝቦችን ድንበር አስወግዳለሁ፤+ሀብታቸውንም እዘርፋለሁ፤+እንደ ኃያል ሰውም ነዋሪዎቹን በቁጥጥር ሥር አውላለሁ።+