ኢሳይያስ 10:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 “የቁጣዬ በትር የሆነውንና+ውግዘቴን የምገልጽበትን ዱላ በእጁ የያዘውንአሦራዊ+ ተመልከት! ኢሳይያስ 37:26, 27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 አልሰማህም? ይህ ከጥንት ዘመን ጀምሮ የተወሰነ* ነው። ከድሮ ጀምሮ ይህን አስቤአለሁ።*+ አሁን እንዲፈጸም አደርጋለሁ።+ አንተም የተመሸጉትን ከተሞች የፍርስራሽ ክምር ታደርጋለህ።+ 27 ነዋሪዎቻቸው አቅመ ቢስ ይሆናሉ፤ይሸበራሉ፤ ደግሞም ያፍራሉ። እንደ ሜዳ ተክል፣ እንደ ለምለም ሣር፣እንዲሁም የምሥራቅ ነፋስ እንዳቃጠለው በጣሪያ ላይ የበቀለ ሣር ይሆናሉ።
26 አልሰማህም? ይህ ከጥንት ዘመን ጀምሮ የተወሰነ* ነው። ከድሮ ጀምሮ ይህን አስቤአለሁ።*+ አሁን እንዲፈጸም አደርጋለሁ።+ አንተም የተመሸጉትን ከተሞች የፍርስራሽ ክምር ታደርጋለህ።+ 27 ነዋሪዎቻቸው አቅመ ቢስ ይሆናሉ፤ይሸበራሉ፤ ደግሞም ያፍራሉ። እንደ ሜዳ ተክል፣ እንደ ለምለም ሣር፣እንዲሁም የምሥራቅ ነፋስ እንዳቃጠለው በጣሪያ ላይ የበቀለ ሣር ይሆናሉ።