2 ነገሥት 19:25, 26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 አልሰማህም? ይህ ከጥንት ዘመን ጀምሮ የተወሰነ* ነው።+ ከድሮ ጀምሮ ይህን አስቤአለሁ።*+ አሁን እንዲፈጸም አደርጋለሁ።+ አንተም የተመሸጉትን ከተሞች የፍርስራሽ ክምር ታደርጋለህ።+ 26 ነዋሪዎቻቸው አቅመ ቢስ ይሆናሉ፤ይሸበራሉ፤ ደግሞም ያፍራሉ። እንደ ሜዳ ተክል፣ እንደ ለምለም ሣር፣+እንዲሁም የምሥራቅ ነፋስ እንዳቃጠለው በጣሪያ ላይ የበቀለ ሣር ይሆናሉ።
25 አልሰማህም? ይህ ከጥንት ዘመን ጀምሮ የተወሰነ* ነው።+ ከድሮ ጀምሮ ይህን አስቤአለሁ።*+ አሁን እንዲፈጸም አደርጋለሁ።+ አንተም የተመሸጉትን ከተሞች የፍርስራሽ ክምር ታደርጋለህ።+ 26 ነዋሪዎቻቸው አቅመ ቢስ ይሆናሉ፤ይሸበራሉ፤ ደግሞም ያፍራሉ። እንደ ሜዳ ተክል፣ እንደ ለምለም ሣር፣+እንዲሁም የምሥራቅ ነፋስ እንዳቃጠለው በጣሪያ ላይ የበቀለ ሣር ይሆናሉ።