1 ነገሥት 9:20, 21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ከእስራኤላውያን ወገን ያልሆኑትን+ ከአሞራውያን፣ ከሂታውያን፣ ከፈሪዛውያን፣ ከሂዋውያንና ከኢያቡሳውያን+ የተረፉትን ሕዝቦች በሙሉ 21 ይኸውም እስራኤላውያን ፈጽመው ሊያጠፏቸው ያልቻሏቸውን በምድሪቱ ላይ የቀሩትን ዘሮቻቸውን ሰለሞን እንደ ባሪያ ሆነው የግዳጅ ሥራ እንዲሠሩ መልምሏቸው ነበር፤ እስከ ዛሬም ድረስ ይሠራሉ።+ 2 ዜና መዋዕል 2:17, 18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 በዚህ ጊዜ ሰለሞን አባቱ ዳዊት ካደረገው ቆጠራ+ በኋላ በእስራኤል ምድር የሚኖሩትን የባዕድ አገር ወንዶች ሁሉ ቆጠረ፤+ ቁጥራቸውም 153,600 ሆነ። 18 ከእነሱም መካከል 70,000ዎቹን ተራ የጉልበት ሠራተኞች፣* 80,000ዎቹን በተራሮቹ ላይ ድንጋይ ጠራቢዎች፣+ 3,600ዎቹን ደግሞ ሰዎቹን የሚያሠሩ የበላይ ተመልካቾች አድርጎ ሾማቸው።+
20 ከእስራኤላውያን ወገን ያልሆኑትን+ ከአሞራውያን፣ ከሂታውያን፣ ከፈሪዛውያን፣ ከሂዋውያንና ከኢያቡሳውያን+ የተረፉትን ሕዝቦች በሙሉ 21 ይኸውም እስራኤላውያን ፈጽመው ሊያጠፏቸው ያልቻሏቸውን በምድሪቱ ላይ የቀሩትን ዘሮቻቸውን ሰለሞን እንደ ባሪያ ሆነው የግዳጅ ሥራ እንዲሠሩ መልምሏቸው ነበር፤ እስከ ዛሬም ድረስ ይሠራሉ።+
17 በዚህ ጊዜ ሰለሞን አባቱ ዳዊት ካደረገው ቆጠራ+ በኋላ በእስራኤል ምድር የሚኖሩትን የባዕድ አገር ወንዶች ሁሉ ቆጠረ፤+ ቁጥራቸውም 153,600 ሆነ። 18 ከእነሱም መካከል 70,000ዎቹን ተራ የጉልበት ሠራተኞች፣* 80,000ዎቹን በተራሮቹ ላይ ድንጋይ ጠራቢዎች፣+ 3,600ዎቹን ደግሞ ሰዎቹን የሚያሠሩ የበላይ ተመልካቾች አድርጎ ሾማቸው።+