1 ሳሙኤል 17:4, 5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በዚህ ጊዜ አንድ ኃያል ተዋጊ ከፍልስጤማውያን ሰፈር ብቅ አለ፤ እሱም የጌት+ ሰው ሲሆን ስሙ ጎልያድ+ ይባላል፤ ቁመቱም ስድስት ክንድ ከአንድ ስንዝር* ነበር። 5 እሱም ከመዳብ የተሠራ የራስ ቁር ደፍቶ ነበር፤ እንዲሁም ከተነባበሩ ጠፍጣፋ መዳቦች የተሠራ ጥሩር ለብሶ ነበር። የጥሩሩም+ ክብደት 5,000 ሰቅል* ነበር።
4 በዚህ ጊዜ አንድ ኃያል ተዋጊ ከፍልስጤማውያን ሰፈር ብቅ አለ፤ እሱም የጌት+ ሰው ሲሆን ስሙ ጎልያድ+ ይባላል፤ ቁመቱም ስድስት ክንድ ከአንድ ስንዝር* ነበር። 5 እሱም ከመዳብ የተሠራ የራስ ቁር ደፍቶ ነበር፤ እንዲሁም ከተነባበሩ ጠፍጣፋ መዳቦች የተሠራ ጥሩር ለብሶ ነበር። የጥሩሩም+ ክብደት 5,000 ሰቅል* ነበር።