ነህምያ 3:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ሊቀ ካህናቱ ኤልያሺብና+ ካህናት የሆኑት ወንድሞቹ የበግ በርን+ ለመገንባት ተነሱ። እነሱም ቀደሱት፤*+ መዝጊያዎቹንም ገጠሙለት፤ እስከ መአህ ማማና+ እስከ ሃናንኤል ማማ+ ድረስ ቀደሱት። ነህምያ 3:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የሃስናአ ልጆች የዓሣ በርን+ ገነቡ፤ የጣውላ መቃኑንም ሠሩ፤+ ከዚያም መዝጊያዎቹን፣ መወርወሪያዎቹንና መቀርቀሪያዎቹን ገጠሙለት።
3 ሊቀ ካህናቱ ኤልያሺብና+ ካህናት የሆኑት ወንድሞቹ የበግ በርን+ ለመገንባት ተነሱ። እነሱም ቀደሱት፤*+ መዝጊያዎቹንም ገጠሙለት፤ እስከ መአህ ማማና+ እስከ ሃናንኤል ማማ+ ድረስ ቀደሱት።