-
ዘሌዋውያን 23:42አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
42 ለሰባት ቀን በዳስ ውስጥ ተቀመጡ።+ በእስራኤል የሚኖሩ የአገሩ ተወላጆች በሙሉ በዳስ ውስጥ ይቀመጡ፤
-
-
ዮሐንስ 7:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ይሁን እንጂ የአይሁዳውያን በዓል የሆነው የዳስ በዓል+ ተቃርቦ ነበር።
-