የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 2:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 7 ይሖዋ አምላክም ሰውን ከምድር አፈር ሠራው፤+ በአፍንጫውም የሕይወትን እስትንፋስ እፍ አለበት፤+ ሰውየውም ሕያው ሰው* ሆነ።+

  • ኢሳይያስ 45:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 ከሠሪው ጋር ሙግት ለሚገጥም* ወዮለት!

      እሱ መሬት ላይ በተጣሉ

      ሌሎች ገሎች መካከል ያለ ተራ ገል ነውና።

      ሸክላ፣ ሠሪውን* “የምትሠራው ምንድን ነው?” ይለዋል?+

      የሠራኸውስ ነገር “እሱ እጅ የለውም” ይላል?*

  • ኢሳይያስ 64:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 አሁን ግን ይሖዋ ሆይ፣ አንተ አባታችን ነህ።+

      እኛ ሸክላ ነን፤ አንተም ሠሪያችን ነህ፤*+

      ሁላችንም የእጅህ ሥራ ነን።

  • ሮም 9:21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 ሸክላ ሠሪው ከዚያው ከአንዱ ጭቃ፣ አንዱን ዕቃ ክቡር ለሆነ አገልግሎት ሌላውን ዕቃ ደግሞ ክብር ለሌለው አገልግሎት ለመሥራት በጭቃው ላይ ሥልጣን እንዳለው+ አታውቅም?

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ