መዝሙር 39:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በእርግጥም ቀኖቼን ጥቂት* አደረግካቸው፤+የሕይወት ዘመኔም በፊትህ ከምንም አይቆጠርም።+ አዎ፣ ሰው ሁሉ ምንም ነገር የማይነካው ቢመስልም እንኳ እንደ እስትንፋስ ነው።+ (ሴላ) 6 በእርግጥም ሰው ሁሉ የሚመላለሰው እንደ ጥላ ነው። ላይ ታች የሚለው* በከንቱ ነው። ማን እንደሚጠቀምበት ሳያውቅ ንብረት ያከማቻል።+ ያዕቆብ 4:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
5 በእርግጥም ቀኖቼን ጥቂት* አደረግካቸው፤+የሕይወት ዘመኔም በፊትህ ከምንም አይቆጠርም።+ አዎ፣ ሰው ሁሉ ምንም ነገር የማይነካው ቢመስልም እንኳ እንደ እስትንፋስ ነው።+ (ሴላ) 6 በእርግጥም ሰው ሁሉ የሚመላለሰው እንደ ጥላ ነው። ላይ ታች የሚለው* በከንቱ ነው። ማን እንደሚጠቀምበት ሳያውቅ ንብረት ያከማቻል።+