ኢዮብ 18:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ሽብር ከሁሉም አቅጣጫ ፍርሃት ይለቅበታል፤+እግር በእግርም ያሳድደዋል። ኢዮብ 20:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ቀስት ከጀርባው፣የሚያብረቀርቅ መሣሪያ ከሐሞቱ መዝዞ ያወጣል፤በሽብርም ይዋጣል።+