-
ኢዮብ 15:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 አስፈሪ ድምፆችን ይሰማል፤+
በሰላም ጊዜ ወራሪዎች ጥቃት ይሰነዝሩበታል።
-
-
ኢዮብ 18:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 አዎ፣ የክፉዎች ብርሃን ይጠፋል፤
የእሳቱም ነበልባል አይበራም።+
-
-
ኢዮብ 18:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ሽብር ከሁሉም አቅጣጫ ፍርሃት ይለቅበታል፤+
እግር በእግርም ያሳድደዋል።
-