ኢዮብ 15:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 አስፈሪ ድምፆችን ይሰማል፤+በሰላም ጊዜ ወራሪዎች ጥቃት ይሰነዝሩበታል። ኢዮብ 20:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ቀስት ከጀርባው፣የሚያብረቀርቅ መሣሪያ ከሐሞቱ መዝዞ ያወጣል፤በሽብርም ይዋጣል።+