ኢዮብ 14:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መዝሙር 19:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ዓለቴና+ አዳኜ+ ይሖዋ ሆይ፣ የአፌ ቃልና በልቤ የማሰላስለው ነገርአንተን ደስ የሚያሰኝ ይሁን።+ መዝሙር 69:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ወደ እኔ ቀርበህ ታደገኝ፤*ከጠላቶቼ የተነሳ ዋጀኝ። መዝሙር 103:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ይሖዋን ላወድስ፤*ያደረጋቸውን ነገሮች ሁሉ ፈጽሞ አልርሳ።+ መዝሙር 103:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሕይወትሽን ከጉድጓድ* ያወጣል፤+ታማኝ ፍቅሩንና ምሕረቱን ያጎናጽፍሻል፤+ ማቴዎስ 20:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ማርቆስ 10:45 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 45 ምክንያቱም የሰው ልጅ እንኳ የመጣው ለማገልገልና+ በብዙ ሰዎች ምትክ ሕይወቱን* ቤዛ አድርጎ ለመስጠት+ እንጂ እንዲገለገል አይደለም።”