መዝሙር 119:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በአንተ ላይ ኃጢአት እንዳልሠራ፣+አንተ የተናገርከውን በልቤ ውስጥ እንደ ውድ ሀብት እሸሽጋለሁ።+ መዝሙር 119:127 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 127 ስለዚህ እኔ ትእዛዛትህን ከወርቅ፣ምርጥ ከሆነ* ወርቅ ይበልጥ እወዳለሁ።+ ኤርምያስ 15:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ