የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 19:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 “አምላክህ ይሖዋ እንድትወርሳት በሚሰጥህ ምድር ውስጥ ርስትህን በምትቀበልበት ጊዜ የቀድሞ አባቶችህ የከለሉትን ወሰን በማለፍ የባልንጀራህን የድንበር ምልክት አትንካ።+

  • ዘዳግም 27:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 “‘የጎረቤቱን የወሰን ምልክት የሚገፋ የተረገመ ይሁን።’+ (ሕዝቡም ሁሉ ‘አሜን!’ ይላል።)

  • ምሳሌ 23:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 የጥንቱን የወሰን ምልክት ከቦታው አታንቀሳቅስ፤+

      ደግሞም አባት የሌላቸውን ልጆች መሬት አትያዝ።

  • ሆሴዕ 5:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 የይሁዳ መኳንንት ወሰን እንደሚገፉ ሰዎች ናቸው።+

      በእነሱ ላይ ቁጣዬን እንደ ውኃ አፈሳለሁ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ