ኢዮብ 9:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ሰማያትንም ብቻውን ይዘረጋል፤+ከፍ ባለው የባሕር ማዕበልም ላይ ይራመዳል።+ መዝሙር 104:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ብርሃንን እንደ ልብስ ተጎናጽፈሃል፤+ሰማያትን እንደ ድንኳን መጋረጃ ዘርግተሃል።+ ኢሳይያስ 42:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ሰማያትን የፈጠረውና የዘረጋው፣+ምድርንና በውስጧ ያሉትን ነገሮች ሁሉ የሠራው፣+በላይዋም ለሚኖሩ ሰዎች እስትንፋስን፣+በእሷም ላይ ለሚመላለሱ መንፈስን የሰጠው+እውነተኛው አምላክ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦
5 ሰማያትን የፈጠረውና የዘረጋው፣+ምድርንና በውስጧ ያሉትን ነገሮች ሁሉ የሠራው፣+በላይዋም ለሚኖሩ ሰዎች እስትንፋስን፣+በእሷም ላይ ለሚመላለሱ መንፈስን የሰጠው+እውነተኛው አምላክ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦