ኢዮብ 5:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በምድር ላይ ዝናብ ያዘንባል፤በሜዳዎችም ላይ ውኃ ይልካል። ኢዮብ 26:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ውኃዎችን በደመናቱ ውስጥ ይጠቀልላል፤+ከክብደታቸውም የተነሳ ደመናቱ አይቀደዱም፤ ኢዮብ 37:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በአምላክ እስትንፋስ በረዶ ይገኛል፤+የተንጣለሉትም ውኃዎች ግግር በረዶ ይሆናሉ።+ መዝሙር 135:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ደመና* ከምድር ዳርቻዎች ወደ ላይ እንዲወጣ ያደርጋል፤በዝናብ ጊዜ መብረቅን ያበርቃል፤*ነፋሱን ከግምጃ ቤቱ ያወጣል።+ ምሳሌ 30:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ወደ ሰማይ የወጣ፣ ከዚያም የወረደ ማን ነው?+ ነፋስን በእፍኙ ሰብስቦ የያዘ ማን ነው? ውኃን በልብሱ የጠቀለለ ማን ነው?+ የምድርን ዳርቻዎች ሁሉ የወሰነ* ማን ነው?+ ስሙ ማን ነው? የልጁስ ስም ማን ነው? ታውቅ እንደሆነ ንገረኝ። ኢሳይያስ 40:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ውኃዎችን በእፍኙ የሰፈረ፣+ሰማያትን በስንዝሩ* የለካ፣ የምድርን አፈር ሰብስቦ በመስፈሪያ የያዘ+ወይም ተራሮችን በመለኪያ፣ኮረብቶችንም በሚዛን የመዘነ ማን ነው?
8 ውኃዎችን በደመናቱ ውስጥ ይጠቀልላል፤+ከክብደታቸውም የተነሳ ደመናቱ አይቀደዱም፤ ኢዮብ 37:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በአምላክ እስትንፋስ በረዶ ይገኛል፤+የተንጣለሉትም ውኃዎች ግግር በረዶ ይሆናሉ።+ መዝሙር 135:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ደመና* ከምድር ዳርቻዎች ወደ ላይ እንዲወጣ ያደርጋል፤በዝናብ ጊዜ መብረቅን ያበርቃል፤*ነፋሱን ከግምጃ ቤቱ ያወጣል።+ ምሳሌ 30:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ወደ ሰማይ የወጣ፣ ከዚያም የወረደ ማን ነው?+ ነፋስን በእፍኙ ሰብስቦ የያዘ ማን ነው? ውኃን በልብሱ የጠቀለለ ማን ነው?+ የምድርን ዳርቻዎች ሁሉ የወሰነ* ማን ነው?+ ስሙ ማን ነው? የልጁስ ስም ማን ነው? ታውቅ እንደሆነ ንገረኝ። ኢሳይያስ 40:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ውኃዎችን በእፍኙ የሰፈረ፣+ሰማያትን በስንዝሩ* የለካ፣ የምድርን አፈር ሰብስቦ በመስፈሪያ የያዘ+ወይም ተራሮችን በመለኪያ፣ኮረብቶችንም በሚዛን የመዘነ ማን ነው?
4 ወደ ሰማይ የወጣ፣ ከዚያም የወረደ ማን ነው?+ ነፋስን በእፍኙ ሰብስቦ የያዘ ማን ነው? ውኃን በልብሱ የጠቀለለ ማን ነው?+ የምድርን ዳርቻዎች ሁሉ የወሰነ* ማን ነው?+ ስሙ ማን ነው? የልጁስ ስም ማን ነው? ታውቅ እንደሆነ ንገረኝ።
12 ውኃዎችን በእፍኙ የሰፈረ፣+ሰማያትን በስንዝሩ* የለካ፣ የምድርን አፈር ሰብስቦ በመስፈሪያ የያዘ+ወይም ተራሮችን በመለኪያ፣ኮረብቶችንም በሚዛን የመዘነ ማን ነው?