የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢዮብ 30:23
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 23 በሕይወት ያለ ሁሉ ወደሚሰበሰብበት ቤት፣

      ወደ ሞት እንደምታወርደኝ አውቃለሁና።

  • መዝሙር 49:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ጥበበኞች እንኳ ሲሞቱ ያያል፤

      ሞኞችና ማመዛዘን የሚጎድላቸው ሰዎች አብረው ይጠፋሉ፤+

      ሀብታቸውንም ለሌሎች ትተውት ያልፋሉ።+

  • መዝሙር 49:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 ይሁንና የሰው ልጅ የተከበረ ቢሆንም እንኳ በሕይወት አይዘልቅም፤+

      ከሚጠፉ እንስሳት ምንም አይሻልም።+

  • መክብብ 8:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 8 በመንፈስ* ላይ ሥልጣን ያለው ወይም መንፈስን መግታት የሚችል ሰው እንደሌለ ሁሉ በሞት ቀን ላይም ሥልጣን ያለው የለም።+ በጦርነት ጊዜ ከግዳጅ የሚሰናበት እንደሌለ ሁሉ ክፋትም ክፋት የመሥራት ልማድ ያላቸውን ሰዎች እንዲያመልጡ ዕድል አይሰጣቸውም።*

  • መክብብ 9:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 ጻድቁና ክፉው ሰው፣+ ጥሩው ሰውም ሆነ ንጹሕ የሆነውና ንጹሕ ያልሆነው ሰው፣ መሥዋዕት የሚያቀርቡትም ሆኑ የማያቀርቡት ፍጻሜያቸው* ተመሳሳይ ነው።+ ጥሩው ሰው ከኃጢአተኛው ጋር አንድ ነው፤ የሚምለውም ሰው፣ ላለመማል ከሚጠነቀቀው ሰው ጋር አንድ ነው።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ