ምሳሌ 6:25-27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ውበቷን በልብህ አትመኝ፤+የሚያማምሩ ዓይኖቿም አይማርኩህ፤26 አንድ ሰው በዝሙት አዳሪ የተነሳ ለድህነት ይዳረጋልና፤*+አመንዝራ ሴት ደግሞ የሰውን ውድ ሕይወት* ታጠምዳለች። 27 በጉያው እሳት ታቅፎ ልብሱ የማይቃጠልበት ሰው አለ?+ ምሳሌ 7:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ቤቷ ወደ መቃብር* ይወስዳል፤ሙታን ወዳሉበት ስፍራም* ይወርዳል።
25 ውበቷን በልብህ አትመኝ፤+የሚያማምሩ ዓይኖቿም አይማርኩህ፤26 አንድ ሰው በዝሙት አዳሪ የተነሳ ለድህነት ይዳረጋልና፤*+አመንዝራ ሴት ደግሞ የሰውን ውድ ሕይወት* ታጠምዳለች። 27 በጉያው እሳት ታቅፎ ልብሱ የማይቃጠልበት ሰው አለ?+