የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 6:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 የእውነተኛው አምላክ ልጆችም*+ የሰዎች ሴቶች ልጆች ውብ እንደሆኑ አስተዋሉ። በመሆኑም የመረጧቸውን ሁሉ ለራሳቸው ሚስቶች አድርገው ወሰዱ።

  • ዘዳግም 33:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 እንዲህ አለ፦

      “ይሖዋ ከሲና መጣ፤+

      ከሴይርም ሆኖ አበራባቸው።

      ከፋራን ተራራማ አካባቢዎችም በክብር አበራ፤+

      ከእሱም ጋር አእላፋት ቅዱሳን* ነበሩ፤+

      በቀኙም ተዋጊዎቹ አሉ።+

  • ኢዮብ 38:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 አጥቢያ ከዋክብት+ በአንድነት እልል ሲሉ፣

      የአምላክም ልጆች ሁሉ*+ በደስታ ሲጮኹ አንተ የት ነበርክ?

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ