-
መዝሙር 8:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ታስበው ዘንድ ሟች ሰው ምንድን ነው?
ትንከባከበውስ ዘንድ የሰው ልጅ ምንድን ነው?+
-
-
ኢሳይያስ 40:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 “እኩያው እሆን ዘንድ ከማን ጋር ታመሳስሉኛላችሁ?” ይላል ቅዱሱ።
-