-
ዘዳግም 34:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ሙሴ በሞተ ጊዜ ዕድሜው 120 ዓመት ነበር።+ ዓይኖቹ አልፈዘዙም፤ ጉልበቱም አልደከመም ነበር።
-
-
ኢዮብ 42:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ከዚህ በኋላ ኢዮብ 140 ዓመት ኖረ፤ እስከ አራት ትውልድም ድረስ ልጆችንና የልጅ ልጆችን አየ።
-