የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 139:11, 12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 “በእርግጥ ጨለማ ይሰውረኛል!” ብል፣

      በዚያን ጊዜ በዙሪያዬ ያለው ሌሊት ብርሃን ይሆናል።

      12 ጨለማው ለአንተ አይጨልምብህም፤

      ይልቁንም ሌሊቱ እንደ ቀን ብሩህ ይሆናል፤+

      ጨለማ ለአንተ እንደ ብርሃን ነው።+

  • ኢሳይያስ 29:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 ዕቅዳቸውን ከይሖዋ ለመሰወር* ከፍተኛ ጥረት ለሚያደርጉ ወዮላቸው!+

      “ማን ያየናል?

      ማንስ ያውቅብናል?” በማለት

      ተግባራቸውን በጨለማ ቦታ ያከናውናሉ።+

  • ኤርምያስ 23:24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 “እኔ እንዳላየው በስውር ቦታ መሸሸግ የሚችል ሰው ይኖራል?”+ ይላል ይሖዋ።

      “ሰማያትንና ምድርን የሞላሁት እኔ አይደለሁም?”+ ይላል ይሖዋ።

  • አሞጽ 9:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ቀርሜሎስ አናት ላይ ቢደበቁም

      ፈልጌ ከዚያ አወጣቸዋለሁ።+

      ወደ ታችኛው የባሕር ወለል ወርደው ራሳቸውን ከዓይኔ ቢሰውሩም

      በዚያ እባቡ እንዲነድፋቸው አዘዋለሁ።

  • ዕብራውያን 4:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 ደግሞም ከአምላክ እይታ የተሰወረ አንድም ፍጥረት የለም፤+ ይልቁንም ተጠያቂዎች በሆንበት+ በእሱ ዓይኖች ፊት ሁሉም ነገር የተራቆተና ገሃድ የወጣ ነው።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ