-
መዝሙር 10:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 አንተ ግን ችግርንና መከራን ትመለከታለህ።
ደግሞም አይተህ እርምጃ ትወስዳለህ።+
-
-
መዝሙር 140:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ይሖዋ ለችግረኛው እንደሚሟገትና
ለድሃው ፍትሕ እንደሚያሰፍን አውቃለሁ።+
-