መዝሙር 9:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ይሖዋ በሚወስደው የፍርድ እርምጃ ይታወቃል።+ ክፉ ሰው በገዛ እጁ በሠራው ነገር ተጠመደ።+ ሂጋዮን።* (ሴላ) መዝሙር 98:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እሱ በምድር ላይ ለመፍረድ እየመጣ ነውና።* በዓለም* ላይ በጽድቅ፣በሕዝቦችም ላይ በትክክል ይፈርዳል።+